የቃል ታሪክዎ ባለቤት ይሁኑ 

አፈታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ የቃል ታሪክ ነው። እሱም በትክክለኛ ክስተቶች ላይ የተመሠረተ ሲሆን ነገር ግን ጥራቱ ከጊዜ በኋላ እየተለወጠ ይመጣል ። አፈታሪክ የማህበረሰቡን ትዉስታ ዉበቱን ይዞ ለዘመናት የጠበቀ ቢሆንም። ተዓማኒነቱ በጊዜ ማለፍ እና የጽሁፍ ማስረጃ አለመኖሩ ያንሳል ። ስለዚህ እነዚህን ታሪካዊ ዘገባዎች መዝግቦ መያዝ እና የከተማችን ታሪክ በአንድ አስተማማኝ የሆነ አፈታሪክ Afetarik በአንድነት ማስቀመጥ አስፈላጊ ነው።በአዲስ አበባ ውስጥ እያንዳንዱ የሰፈር ስያሜ የራሱ የሆነ ልዩ ታሪክ አለው።አዲስ አበባ የተቆረቆረችዉ በ፲፰፻፸፰ዓ/ም ሲሆን የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከሆነችበት ጊዜ አንስቶ እድገቷ  የሕዝብ ቁጥር የመጨመር ምክንያት በመሆኑ ይሄን ለማስተናገድ ከተማዋ እየሰፋች ሄዳለች።ዘመናት ባለፉ ቁጥር አካባቢዎችዋና ሰፈሮችዋ እየሰፉ ሲመጡ ስያሜዎቻቸዉ እየተለወጡ መጡ።የአዲስ አበባ ከተማ ሠፈሮች ስያሜያቸው ጀርባ ያሉት ታሪኮች ተመዝግበዉ መቀመጥ አለባቸዉ።ብዙውን ጊዜ በቤተሰብ ዉስጥ ወይም በጎሬታማቾች መካከል ይተረካሉ።ይህ ድረ ገጽ ለአዲስ አባባውያን በራሳቸው ታሪክ ላይ ለመሳተፍ እድል የሚሰጥ ነው።

 

አዳዲስ ታሪኮች

ግቢ ገብርኤል ሰፈር

                   90's ልጆች

አዲስ 

logo.jpg

አዲስ 

ለገሀር ሰፈር

በአብርሃም ተስፋዬ

logo.jpg

አዲስ 

በግ ተራ

በአቶ አስራት አንለይ

logo.jpg

የቃል ታሪክዎ ባለቤት ይሁኑ 

logo.jpg
Contact Us

የቃል ታሪክዎ ባለቤት ይሁኑ 

 

©2018 BY AFETARIK.